25 በመቶ የድንች ዱቄትን ከ75 በመቶ የስንዴ ዱቄት ጋር በመቀላቀል በንጥረ ምግብ ይዘቱ የተሻለ...
ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋናነት በወጥነትና በቅቅል መልኩ ለምግብነት የሚውለውን የድንች ሰብል ወደ ዱቄትነትም በመቀየር ለዳቦነት ለማዋል የሚያስችል ዓውደ ጥናት ባለድርሻ እና አጋር አካላት በተገኙበት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሂዷል፡፡
በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምግብ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ በ260 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ሥራዎች እየተሠሩ...
ደብረ ማርቆስ :መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ269 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የከተማዋን ማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡
አሚኮ ካነጋገራቸው...
በጾም ወቅት የተራበን በማብላት ፣ በመተዛዘንና በመደጋገፍ የፈጣሪን ትዕዛዝ መፈጸም እንደሚገባ የሐይማኖት አባቶች ተናገሩ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሁለቱም በጾም ላይ ናቸው። ይህ የጾም ወቅት በሁለቱም ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተወደደ እና በናፍቆት የሚጠበቅ ነው። የሁለቱም እምነት ተከታዮች በሚጾሙበት ወቅት የተራበን በማብላት የተጠማውን በማጠጣት...
“ለመከላከያ የአስር ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሳካት የትምህርት ማዕከላት ሚና ከፍተኛ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ የትምህርት ተቋማት ሁሉም ዜጋ ገብቶ የሚማርባቸው መደረጋቸው ለሀገር የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃና በቅድመ...
ሃይማኖትን መሠረት አድርገው የሚፈጠሩ የሰላም ችግሮችን ለማረም እንደሚሠሩም በአማራ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሠላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር "የሃይማኖት አስተምህሮ ለሠላም" በሚል መሪ ሃሳብ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡
ስለሀገራዊ እና ክልላዊ ሠላም በሚመክረው በዚህ ውይይት...








