የጣና ሐይቅን ደኅንነት ለመጠበቅ በአካባቢው ያሉ ረግረጋማ ቦታዎችን ማልማት አስፈላጊ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ በጣና ሐይቅ እና በአካባቢው ላይ ያለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ የገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር...

ከ22 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ እየተገነባ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመንገድ ግንባታዎችን በተመለከተ ላቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገሪቱ 320 የመንገድ ፕሮጀክቶች...

“ገበታ ለሸገር እና ገበታ ለሀገር በቅርቡ ወደ ገበታ ለትውልድ ያድጋሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ11ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በእንደራሴዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል የቱሪዝም ልማት ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡ ጠቅለይ ሚኒስትሩ ጥንታዊ ታሪክ፣ ማራኪ መልካ ምድር እና ቱባ ባሕል ያላትን...

“በሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት ከሀገራቱ ጋር በቅንጅት እየተሠራ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በሰላም እና ውይይት ለመፍታት ከሀገራቱ ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

“ለሠላም የምንሠራው የድህረ ግጭት አውድ ጫና ውስጥ ኾነን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሲጀመር የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሉ ያሏቸውን የሕዝብ ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ...