የሽግግር ፍትሕ በተለያየ ጊዜ ለተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ፍትህ የሚገኝበት ፣ ተጎጂዎች ሁለንተናዊ ፈውስ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክርቤትና የደህንነት ጥናቶች ተቋም በጋራ በሽግግር ፍትሕ ላይ ያተኮረ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ጥናት አካሂደዋል።
አውደ ጥናቱ ከሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ቀረፃ እስከ ትግበራ ባለው...
“የሶማሌ ክልል ሕዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል አለበት”...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ፡፡
የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው...
አመልድ ኢትዮጵያ በምስራቅ በለሳ፣ ምዕራብ በለሳ እና እብናት ወረዳዎች የትራኮማ ሥርጭትን ወደ 15 በመቶ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕፃናት፣ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችን ኑሮ ማሻሻል ዓላማው ያደረገው የኤንቲዲ-ዋሽ እብናት በለሳ ፕሮጀክት በንጹህ ውኃ መጠጥ ግንባታ፣ የአካባቢና የግል ንጽህና አጠባበቅ እና ትራኮማ ቁጥጥር ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሠራ...
የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ መንግሥት እና ባለሀብቶች በትብብር መሥራት እንዳለባቸው ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቴክኒክና ሙያ ስልጠና እና የሥራ እድል ፈጠራ የመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ትብብር እና ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ጥናት በባሕርዳር ከተማ ተካሄዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ የተገኙት የባሕርዳር ከተማ...
ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅን በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል።
የውሳኔ ሃሳቡን ያቀረቡት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እፀገነት...








