መንግሥት በጥጥ ምርት የተፈጠረውን የገበያ ችግር እንዲፈታላቸው የምዕራብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች ጠየቁ።
ገንዳ ውኃ፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2014/15 የምርት ዘመን ከፍተኛ የጥጥ ምርት ቢመረትም አርሶ አደሮች የገበያ ችግር እንደገጠማቸው ለአሚኮ ተናግረዋል።
ገዥ ያጣው የጥጥ ምርት አሁንም ድረስ ከማሳ ላይ አልተሰበሰበም። በአማራ ክልል ገበያ...
በአፋር ክልል እየተሰበሰበ ከሚገኘው የቆላ መስኖ ስንዴ 675 ሺህ ኩንታል ምርት ይጠበቃል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል ሶስት ዞኖች በኩታ ገጠም በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴ ምርት እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ ዘንድሮ 15ሺህ ሄክታር መሬት በሶስት የመስኖ ልማት...
ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ17 ሚሊዮን ዩሮ የደን እና የደን ውጤቶች ልማት ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡
ባሕር ዳር:መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ከጀርመን መንግሥት የልማት ባንክ ጋር በደን እና የደን ውጤቶች ልማት የ17 ሚሊዮን ዩሮ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ በደን ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በአካባቢ...
መከላከያ ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ለደቡብ ዕዝ የገነባውን የጦር መምሪያ ካምፕ አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሚኒስቴር በጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ለደቡብ ዕዝ የሰራውን የጦር መምሪያ የሻለቃ መኖሪያና መሥሪያ ካምፕ በዛሬው እለት አስመርቋል።
በምረቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል...
በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ 694 አርሶ አደሮች 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የውኃ መሳቢያ...
ደሴ :መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀለም ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ ለ694 አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚሠጡ 148 የውኃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፓምፖቹ 5 ሚሊዮን ብር ግምት...








