የወፍላ፣ ኮረምና ዛታ ነዋሪዎች ማንነታቸው እንዲከበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የወፍላ፣ ኮረምና ዛታ ነዋሪዎች ማንነታቸው እንዲከበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
"በሰልፉ ማንነታችን አይቀየርም፤ እኛ ዋግሹሞች እንጂ ትግራይ አይደለንም፤ ማንነታችን ይከበር በማለታቸው በትግራይ ኃይሎች የታሰሩ...
የአማራና የአፋር ክልሎች በሚዲያ አገልግሎት የሚያደርጉትን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግና ለሀገራዊ አንድነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማድረግ...
ሰመራ፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአፋር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ሰነድ በሰመራ ተፈራርመዋል።
ሰምምነቱን የተፈራረሙት የአፋር ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አህመድ ካሎይታ እና የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን...
መንግሥት በጥጥ ምርት የተፈጠረውን የገበያ ችግር እንዲፈታላቸው የምዕራብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች ጠየቁ።
ገንዳ ውኃ፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2014/15 የምርት ዘመን ከፍተኛ የጥጥ ምርት ቢመረትም አርሶ አደሮች የገበያ ችግር እንደገጠማቸው ለአሚኮ ተናግረዋል።
ገዥ ያጣው የጥጥ ምርት አሁንም ድረስ ከማሳ ላይ አልተሰበሰበም። በአማራ ክልል ገበያ...
በአፋር ክልል እየተሰበሰበ ከሚገኘው የቆላ መስኖ ስንዴ 675 ሺህ ኩንታል ምርት ይጠበቃል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል ሶስት ዞኖች በኩታ ገጠም በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴ ምርት እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ ዘንድሮ 15ሺህ ሄክታር መሬት በሶስት የመስኖ ልማት...
ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ17 ሚሊዮን ዩሮ የደን እና የደን ውጤቶች ልማት ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡
ባሕር ዳር:መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ከጀርመን መንግሥት የልማት ባንክ ጋር በደን እና የደን ውጤቶች ልማት የ17 ሚሊዮን ዩሮ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ በደን ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በአካባቢ...








