ግብረ ኃይሉ የስቅለት እና የትንሳዔ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ በዓላት ሲቃረቡ ከወትሮው የተለየ የእግረኞች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ይስተዋላል፤...

“ቀንም አልነበረም፣ ሌሊትም አይደለም”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ሀገረ ስብክት ገዳመ ዮርዳኖስ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የመጻሕፍት ትርጓሜ መምህር እና የስብከተ ወንጌል ኀላፊ መምህር ዘላለም በላይ ስለ ነገረ ስቅለቱ ሲያብራሩ ፀሐይ ጨለመች፣ ጨረቃ...

ክልሉ አሁን ላይ ወደ ቀደመ ሰላሙ መመለሱን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ጌታቸው...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 5/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀንበር ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ በሰላምና ደኅንነት፣ በመልሶ ማቋቋምና በጸረሙስና ሥራዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከክልሉ ሰላምና ደኅንነት ጋር በተያያዘ ባነሱት ሀሳብም ሕዝቡ...

የጣና ክፍለ ከተማ ለ258 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የጣና ክፍለ ከተማ 421 ሺህ ብር ግምት ያለው የበዓል መዋያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የትንሳኤ እና ኢድ-አልፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ የሚደረገው ድጋፍ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ይተገበራል...

“እስካሁን ለክልላችንና ለሀገራችን እንዳገለገልነው ሁሉ በቀጣይ መንግሥት ባስቀመጠው የሪፎርም አቅጣጫ መሠረት ሕዝባችንን እናገለግላለን” በደቡብ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ጠንካራ የፀጥታ ተቋም ለመገንባት የሚሠራውን ሪፎርም በመቀበል ከምድብ ስፍራቸው ወደ ዞኑ የመጡ የቴዎድሮስ ክፍለጦር የልዩ ኀይል አባላትን የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ደማቅ አቀባበል አደርጎላቸዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ...