“መንግሥት እና መንግሥታዊ ያልኾኑ ተቋማት ርብርብ በማድረግ ነዋሪዎች የዕለት ደራሽ እርዳታ የሚያገኙበትን እና በዘላቂነት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአበርገሌ ወረዳ ነዋሪዎች በጦርነት ምክንያት ለሦስት ዓመታት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአስቸጋሪ ሕይወት ውስጥ መቆየታቸው ይታወቃል። ከሰላም ስምምነቱ በኋላም ሳይቀር ወረዳው ነጻ ሆኖ ነዋሪዎች ወደቀያቸው ተመልሰው...
“ሞት ሞቷል፤ ጌታ በኃይሉ ተነስቷልʺ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሞት አቅም አጥቷል፣ አስፈሪ እንዳልነበር እርሱ ራሱ ፈርቷል፤ ጌታን መያዝ አቅቶታል፣ ደንግጧል፣ ርዷል፤ ተንቀጥቅጧል፤ ብርሃን ከሰማይ መጥቷል፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በኃይሉ ተነስቷል፣ መግነዝ አልተፈታለትም፣ መቃብርም አልተከፈተለትም፣ ሁሉንም በራሱ ኃይልና...
“በክርስቶስ ትንሣዔ የሰው ልጅ ዘላለማዊ ጠላት የኾነው ሰይጣን ተሸንፏል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የትንሣኤ በዓል መኾኑንም ጠቅሰዋል፡፡
የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን...
የክልል ልዩ ኀይሎችን በሁሉም ክልሎች መልሶ የማደራጀት ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል ልዩ ኀይሎችን በፌደራልና በክልል የጸጥታ ተቋማት መልሶ የማደራጀት ሥራ የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል ፖሊስ እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ...
“ኢትዮጵያ የቀደመ የታላቅነት ታሪኳን እንድታድስ በአራቱም ማዕዘን ያሉ ሕዝቦቿ ከመችውም ጊዜ በላይ ራሳቸውን እንደ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ለትንሣዔ በዓል ያስተላለፉት ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል።
በቅድሚያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ...








