የደብረታቦር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከማንኛውም የፕላስቲክ አይነቶች ነዳጅ በመፍጠር ለዕይታ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ንድፈ ሃሳብን ከተግባር አዋህደው በማስተማር፣ በማሰልጠንና በሥነ ምግባር በማነጽ ወጣቶችን ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠሩ ነው፡፡ የቴክኖሎጅ ሽግግር በማድረግም ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለምታደርገው...
“ወገን በተግባር የተገለጠ አለኝታነቱን አሳይቶናል” በደብረ ብርሃን የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖችን የማግደፍ ሥራ በበጎ አድራጊ ወገኖች ተከናውኗል።
መኖሪያቸውን በውጭ ሀገር ያደረጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያሰባሰቡትን ገንዘብ በመላክ ተፈናቃይ ወገኖች በዓልን ተደስተው እንዲያሳልፉ አድርገዋል።
የተሰበሰበውን ድጋፍ በመያዝ ለተፈናቃይ...
በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከከተማ አሥተዳደሩ እና ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር የትንሣኤን በዓል...
ደሴ: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መካላከያ ሠራዊት አባላት ኅብረተሰቡ በዓሉን ከነሱ ጋር አብሮ በማሳላፉ መደሰታቸውን ገልፀዋል።
በዝግጅቱ ላይ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፋት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሀመድ አሚን የሱፍ የመከላከያ ሠራዊት እና የኮምቦልቻ...
ወጣቶች የመቻቻልና የመረዳዳት መልካም እሴቶች ላይ አተኩረው እንዲሠሩ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ እና መቅደላ የባሕል ቡድን የትንሣዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ 1 ሺህ በላይ ለሚኾኑ አቅመ ደካሞች የማዕድ ማጋራት አካሂደዋል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕልና...
የኢትዮጵያ ትንሣዔስ መቼ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምላክ ስም በሰርክ የሚነሳባት፣ ምስጋና የሚቀርብባት፣ ለምድር የተሰጡ ስጦታዎች ያሉባት፣ ደጋጎች የሚወለዱባት፣ ጤዛ እየላሱ፣ ድንጋይ እየተንተራሱ የሚኖሩባት የኢትዮጵያ ትንሣዔስ መቼ ነው?
ገና በጥንት ዘመን ለድል መታሰቢያ ሐውልት ያቆመችው፣...








