“በኢትዮጵያ ኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት አለን” የሩሲያ የኢነርጂ ኩባንያ ‘ሩስሃይድሮ’
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ የኢነርጂ ኩባንያ ‘ሩስሃይድሮ’ (RusHydro) በኢትዮጵያ ኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ።
የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች ከሩስሃይድሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል።
የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር...
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሲቪል ሥራ 75 በመቶ ደረሰ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2.2 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ ግንባታ የሲቪል ሥራ 75 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።
የፋብሪካው ግንባታ ከተጀመረ አራት ወራትን ያስቆጠረ ሲሆን ሲቪል ሥራው በመጪው...





