“የእኛ ቀዳሚ ደስታ ሕዝባችን መሠረታዊ ፍላጎቱ ተሟልቶና ማኅበራዊ እረፍት አግኝቶ ማየት ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ! ትንሳኤ ክርስቶስ ሞትን በትዕግስት አሸንፎ የተነሳበት፤ በአዳም ላይ...

“ቀዳም ሥዑር (ቅዳሜ ስዑር) – ኢየሱስ ክርስቶስ በመቃብር ያረፈባት ቀን ናት” መምህር ገብረ መድኅን...

ፍኖተ ሰላም: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ አርብ በመስቀል መከራን ከተቀበለ በኋላ ምሽት 11 ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ቀበሩት። በዚህም ወደ መቃብር ወረደ።በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወርዶ ነፍሳትን አወጣ።በስጋ ግን ወደ መቃብር ወረደ፡፡እሁድ...

“በዓሉን ስናከብር የሃይማኖቱን አስተምህሮ በተግባር በመፈጸም መኾን አለበት” መልዓከ ምሕረት ግሩም አለነ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዔ በዓል በኩረ በዓላት፣ የበዓላት ሁሉ አለቃ እንደኾነ የዕምነቱ ሊቃውንት ያስረዳሉ። በባሕር ዳር ሀገረስብከት የቅዱስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን አሥተዳዳሪ መልዓከ ምሕረት ግሩም አለነ እንዳሉት የትንሣዔ...

“11ሰዓት ሲሆን የእየሱስ ስጋ ወደ መቃብር የወረደበት ጊዜ ነበር” የቅኔ እና የአዲስ ኪዳን መምህር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እለተ አርብ እንደ ሁለት ቀን ተቆጥራለች። ከጠዋት እስከ ስድስት ሰዓት ቀን እስከ ዘጠኝ ጨለማ አንድ ቀን፡፡ ከዘጠኝ ሰዓት እስከ 12:00 ሰዓት ብርሃን እንደገና ከአስራ ሁለት ሰዓት እስከ ጠዋት...

“ዘጠኝ ሠዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ነፍሱ ከቅዱስ ሥጋው የተለየችበት ሠዓት ነው” የቅኔ እና የአዲስ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኝ ሠዓት በኾነ ጊዜ “ሁሉ ነገር ተፈጸመ አለ” እየጮኸ ነፍሱ ከስጋው ተለየች፡፡ አንድም ለሰው ልጆች የገባሁት ቃል ተፈጸመ ለማለት ሲኾን፣ በሌላ በኩል በነቢያት የተነገረው በሀዋርያት የተጻፈው...