የዒድ አልፈጥር በዓል ሲከበር የአካባቢን ሰላም በመጠበቅ ሊኾን እንደሚገባ ፖሊስ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላትን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ ተገማች ችግሮች መኖራቸውን ያስታወሰው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ በሰላም እንዲያልፍ ሰዎች ለአካባቢያቸው ሰላም ቅድሚያ ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው አሳስቧል፡፡ ስርቆት፣ ማጭበርበር፣ የትራፊክና የእሳት አደጋ፣...

እሙ አይመን – የጀነት ሴት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና ባርነት ከሀገራቸው ገፍቶ ካስወጣቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ይመዘዛል፡፡ እንዴት እና በምን ሁኔታ ለአስከፊው የባርነት ሕይዎት እንደተጋለጠች በውል ባይታዎቅም በዚያ የጨለማ ሕይዎት ውስጥ አልፋ ለብዙዎች...

“እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!” ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ

"እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!" ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት ሙሉ...

“እንኳን ለ1444 ኛው የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሣችሁ! ዒድ -ሙባረክ 🕌”የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን...

"እንኳን ለ1444 ኛው የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሣችሁ! ዒድ -ሙባረክ 🕌"የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አምላክ በፈቃዱ ከፈጠራቸው ሰዎች፤ ቀናቶች፤ ወራቶችና ቦታዎች መካከል መርጦ በሌሎቹ ላይ ልቅናን እና ቅድስናን ይሠጣል፡፡ እንዲሁ ሁሉ የዓለማት ፈጣሪና...

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!! ሕዝበ ሙስሊሙ የረመዷን ጾምን በጋራ ለሀገራችን ዱዓ በማድረግ እና በጋራ በማፍጠር እንዳሣለፈው ሁሉ በዓሉን ሲያከብር ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን ካለን...