“በረመዷን የተፈቀደውን እንዳያደርግ የተከለከለ ከረመዷን በኋላ ያልተፈቀደለትን ነገር መዳፈር አይፈቅድለትም” ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዷን ወር በእስልምና እምነት ተከታዮች ታላቅ ወር ነው። የእስልምና እምነት መሠረቶች ከሆኑት አንዱ የኾነው ጾምና ሰላት የሃይማኖታዊ ግብረ ገብ ማጎልበቻ መንገድ መኾኑን ኡስታዝ በድሩ ነግረውናል። በረመዷን ፆም የእምነቱ...

ʺአላህ የመረጣቸው፣ ትህትና የተቸራቸው”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣሪ መረጣቸው፣ መልዕክተኛው አድርጎ ላካቸው፣ የመጨረሻው ነቢይ አድርጎ ሾማቸው፡፡ ትሕትና ተችሯቸዋል፣ ጥበብ እና መልካምነት ተሰጥቷቸዋል፡፡ አብዝተው ያዝናሉ፣ ርህራሄን ያደርጋሉ፣ መልካምነትን ያስተምራሉ፡፡ ሐሩር የሚበዛባት፣ የፀሐይ ወበቅ የሚጠናባት፣ አፍላጋት እንደፈለጉ የማይፈስሱባት፣...

“ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ሊሆን ይገባል” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ምክር ቤቱ በመልዕክቱ፣ ታላቁ የረመዳን ወር ሕዝበ ሙስሊሙ በፆም በጸሎት...

“ሀገራችን ያጋጠማትን ፈተና ለመሻገር የፍቅርና የመቻቻል መንገድ መከተል ይኖርብናል” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፣ ኢትዮጵያውያን ለእምነታቸውና ለሀገራቸው ባላቸው ቀናይነት የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች በፍቅር፣...

ዒድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ ሀገራት።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢድ አል ፈጥር በታላቁ የረመዷን ወር መጨረሻ ላይ የሚከበር የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓል ነው። በዓሉ በሀገራችን ኢትዮጵያ በድምቀት ይከበራል። የእምነቱ ተከታዮች ወደ አደባባይ በመውጣት የኢድ ሶላትን በጋራ ይሰግዳሉ።...