“143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት...

አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታንዛኒያ ኮሞሮስ ቡሩንዲና ዩጋንዳ የሚያደርጉትን ጉብኝት ለመጀመር ታንዛኒያ ገብተዋል። አቶ ደመቀ ከታንዛኒያ...

“ከሀገራዊ ፍጆታ ባሻገር ቀይ ሽንኩርትን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ተዘጋጅተናል” የቃፍቲያ ሁመራ ወረዳ አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ምዕራብ ጎንደር አቅጣጫ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞንን ከጎረቤት ሀገር እና ከጎረቤት ክልል የሚያዋስነው ሽንጠ ረጅሙ የተከዜ ወንዝ ዓመቱን ሙሉ ይፈስሳል፡፡ ተከዜ ከታሪካዊ እና ከተፈጥሯዊ ድንበርነቱ ባሻገር...

አጣዳፊ የሥርዓተ ምግብ ችግርን የሚቀርፍ የትምህርት ክፍል በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አጣዳፊ የሥርዓተ ምግብ ችግርን የሚቀርፍ የትምህርት ክፍል በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ መኾኑ ተገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከሀገሪቱ 14 ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራን በሚከፈተው የትምህርት አይነት ዙሪያ በባሕርዳር ከተማ...

“ኢትዮጵያ የሰሜኑን ጦርነት በሰላም ሥምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት አርዓያ የሚኾን ነው” ማይክ ሐመር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት በሰላም ሥምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት አርዓያ የሚኾን ነው ሲሉ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ተናገሩ። አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ መጽናት...