የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ።
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል፡፡
እኩልነትና ማኅበራዊ ፍትሕ የነገሰባት ጠንካራ ኅብረብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ አቶ ግርማ የተሰጣቸው ታላቅ ሕዝባዊ፣ ደርጅታዊና መንግስታዊ ኃላፊነት በልበሙሉነት፣ በትጋትና በኃላፊነት ስሜት የተወጡ...
ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ያስተላለፉት የሀዘን መግለጫ።
በዛሬው እለት ወንድማችን አቶ ግርማ የሺጥላ በሥራ ላይ በነበረበት በታጠቁ ኃይሎች ግድያ ተፈጽሞበታል። እንዲህ አይነት እብሪተኝነት ውድቀትን እንጅ ድልን አያጎናጽፍም። ጥፋትን እንጅ ሰላምን አይሰጥም።
የሕዝባችን የቆየ መገለጫው ሥርዓታዊነት፣ ፍትሐዊነትና እኩልነት ነው። ከዚህ ታሪኩና ሥነ ልቦናው...
“የጽንፈኝነትን ሰይጣናዊነት ያሳየ የግፍ ግድያ” የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ጽንፈኝነት ብዙዎችን ሕዝብ ልጆች አሳጥቶናል። ጽንፈኞች ሰው ሆንን ይጠፋሉ።
ዛሬ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ግርማ የሺጥላ ባደገበት ቀየ በጽፈኞች በግፍ ተገድሏል። ይህም የጽንፈኛው ኃይል የመርዝ...
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ
በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በተከበሩ አቶ ግርማ የሺጥላ፣ በግል ጥበቃዎቻቸው እና በቤተሰቦቻቸው ላይ የመንግሥትና የድርጅት ሥራዎችን በአካባቢው...








