“ግርማ በትጋታችን እና በጽናታችን ታላቋን ኢትዮጵያ መፍጠር እንችላለን ብሎ የሚያምን መሪ ነበር” የኦሮሚያ ክልል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ወደጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የሽኝት መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

“ማንኛውንም ሐሳብ ፊት ለፊት የሚሟገቱ፣ ፊት ለፊት የሚሟገቱትን እድል የሚሰጡ መሪ ነበሩ” ሰማ ጥሩነህ...

ባሕርዳር : ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ አስከሬን ሽኝት በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በምክትል ርእሰ መስተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር) አቶ ግርማ...

“ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቅ መሪ ነበር” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ አሰከሬን ሽኝት በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ ክብራቸውን እና የሕዝብ አገልጋይነታቸውን በሚመጥን መልኩ እየተካሄደ በሚገኘው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...

“በአቶ ግርማ የሺጥላ ላይ የተፈፀመው አሰቃቂ ግድያ የፅንፈኛ ኃይሎቹን ትክክለኛ መልክና ገፅታ ለሕዝቡ በይፋ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል...

የአቶ ግርማ የሽጥላ የመጨረሻ ቃለ መጠይቅ

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ግርማ የሽጥላ በደብረ ብርሃን ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡ ይሄም ቆይታቸው ለመገናኛ ብዙኃን የሰጡት የመጨረሻው ንግግራቸው ሆኗል፡፡ በቆይታቸውም ስለ ደብረ ብርሃን ከተማ...