“የወንድማችን ገዳዮች መንግሥትና ሕዝብ በመረባረብ ለፍርድ እንዲያቀርቡልን እንጠይቃለን” አቶ ኃይሌ የሽጥላ የአቶ ግርማ የሽጥላ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ አስከሬን ሽኝት በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡ በሽኝቱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ በሽኝት ፕሮግራሙ ንግግር ያደረጉት የአቶ ግርማ የሽጥላ ወንድም...

“ሞት በእውነተኛ ሰዎች ላይ እንጅ በእውነት ላይ ስልጣን የለውም” አቶ ግርማ የሽጥላ

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ የነበሩት የአቶ ግርማ የሺጥላ የህይዎት ታሪክ። ➨ግርማ የሺጥላ ከአባታቸው ከአቶ ሺጥላ ወልደጻድቅ ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘውዴ ስመኝ በቀድሞ ሸዋ ክፍለሀገር በመንዝ ግሽ...

“መላው ሕዝባችን እንዲያውቀው የምንፈልገው ጽንፈኝነት ራሱን በልቶ የሚጨርስ መኾኑን ከሰኔ 15 እና ከሚያዚያ 19...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በአቶ ግርማ የሺጥላ ላይ የደረሰው ግድያ ለሕዝቡና መሪዎች እጅግ አስደንጋጭ፣ መራርና ልብ ሰባሪ ኾኗል ብለዋል፡፡ በተከታታይ በመሪዎች ላይ የሚደረገው ግድያ የአማራን ሕዝብ...

“ግርማ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም እና የአማራን ሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት በሚገባ ያወቀ በሳል መሪ ነበር”...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር መስዋዕትነታቸውን እና ኅላፊነታቸውን በሚመጥን መልኩ በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች፣...

“ግርማ በትጋታችን እና በጽናታችን ታላቋን ኢትዮጵያ መፍጠር እንችላለን ብሎ የሚያምን መሪ ነበር” የኦሮሚያ ክልል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ወደጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የሽኝት መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...