በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበት ማዕከል ተመረቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበትና እንጀራን ኢንዱስትራላይዝ በማድረግ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው ለሚ እንጀራ ማዕከል መመረቁ ተገለጸ፡፡
ማዕከሉን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ ከተሞች ከንቲባዎች...
“ግርማን አልተረዱትምና በሐሳብ ሞግተው ማሸነፍ ሲችሉ ውድ ልጃችንን ነጠቁን” አቶ መካሻ ዓለማየሁ የሰሜን ሸዋ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የቀብር ሥነ ሥርዓት በትውልድ ሥፍራቸው ሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ እየከተካሄደ ነው፡፡
በቀብር ሥነ ሥርዓቱ ንግግር ያደረጉት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳደሪ መካሻ ዓለማየሁ አቶ...
“የድንበር አልባው መሪ የማይሞተው ሃሳባቸው ለቀሪ ወንድሞቻቸው የሚተርፍ እርሾ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወረዳ ባለሙያ እስከ ክልል ከፍተኛ መሪነት የደረሱ፡፡ በፈተና ዘመን የመሻገሪያ ሃሳብ ባለቤት የነበሩ፡፡ በሃሳብ ልዕልና የሚያምኑ እና የተለየ የሃሳብ ልዩነት ያላቸውን የሚያስቀድሙ ተራማጅ መሪ እንደነበሩም ይነገርላቸዋል፡፡
ደፋር፣ ግልጽ፣...
“ሁልጊዜም ሀገር የምትገነባው በሚሠሩና በሚሰዉ ልጆቿ ነው” ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርሱ ቢያልፍም የሚከተለው መርሕ ሁልጊዜ የሚናገርላት ኢትዮጵያና ቆራጥ የኾነው ሃሳቡ ከእኛጋር አብሮ ይኖራል ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፡፡
“ሁልጊዜም ሀገር የምትገነባው...
”ሐሳቡ የሚሞት ስላልኾነ፣ የግርማን ሕያውነት የምናረጋግጠው ለሕዝብ የላቀ ጥቅም በመትጋት ነው” የአዲስ አበባ ብልጽግና...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ አቶ ግርማ ሰውን ለመተዋወቅ ማንነትን፣ ደንበር እና አካባቢን አያይም ይልቁንም ኢትዮጵያዊነትን የሚያስቀድም ታላቅ ፍቅር ያለው ወንድም...








