“ከ138 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው  ፓምፖችን ለቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ድጋፍ አድርገናል”...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት የተደረገው ድጋፍ 31 ፕሮጅክቶችን ወደ ሥራ ማስገባት እንደሚያስችል ተገልጿል። ከ2ሺ 500 በላይ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ ያደርጋልም ተብሏል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ...

አስገዳጅ የነዳጅ  ዲጂታል ግብይት  ከግንቦት 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ  ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ።

ባሕር ዳር :ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ ግብይት አገልግሎቱን በቴሌ ብር  እንዲኾን የሚያስገድደው ሀገራዊ  ተግባር በአማራ ክልል ከግንቦት አንድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። የተሽከርካሪዎች የነዳጅ ግብይት ትግበራን አስመልክቶ  መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን፤ንግድና ገበያ...

የሽንዲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከፍተኛ ቀዶ ጥገና ሥራ በመጀመሩ ከእንግልት እንደዳኑ የወንበርማ ወረዳ ነዋሪዎች...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽንዲ ጤና አጠባባቅ ጣቢያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ሥር የሚገኝ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ነው፡፡ ጤና ጣቢያው በ1993 ዓ.ም ተመሥርቶ ለወረዳው እና ለአጎራባች ወረዳ ነዋሪዎች አገልግሎት ሲሠጥ ቆይቷል፡፡...

አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የታክስ እና የጉምሩክ አምባሳደሮች ኾነው ተሰየሙ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የታክስ እና የጉምሩክ አምባሳደሮች ኾነው መሰየማቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የታክስ እና የጉምሩክ አምባሳደሮች...

አቶ ደመቀ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቡራክ አክሰፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ባለው የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ግንኙነት...