የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡
የምክር ቤቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
እንኳን ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል ቀን አደረሳችሁ! አደረሰን!
የኢፌዴሪ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዩ መልክተኛ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ።
ሱዳን አሁን ከገባችበት ቀውስ በራሷ አቅም እና በልጆቿ ብልሃት የመውጣት ብቃቱ እንዳላት የኢትዮጵያ እምነት...
ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር በላይ በኾነ ወጭ የትምህርት ተቋማት መልሶ ግንባታ ሁለተኛ ዙር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በርካታ የትምህርት ተቋማት ጉዳት እና ውድመት ደርሶባቸዋል፡፡ የተጎዱ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እና ከትምህርት ገበታ የራቁ ሕጻናትን ወደ ትምህርት ቤት...
የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽን አዲስ አበባ በሚገኘው ሳይንስ ሙዚዬም ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽን አዲስ አበባ በሚገኘው ሳይንስ ሙዚዬም ሊያካሂድ መኾኑን አስታውቋል።
መዋቅራዊ የግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ እየተሠራ ነው ያሉት የግብርና ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ አመንቴ ይህ ኤግዚቢሽን...
በትምህርት ተቋማት መልሶ ግንባታ መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች ድርሻ የላቀ ቢኾንም ከደረሰው ጉዳት አንጻር በቂ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች ጦርነቱ ባደረሰው ውድመት የተከሰተውን የትምህር ሥርዓት ችግር ለመቅረፍ በርካታ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡ ኢማጅን ዋን ደይ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅም ሁለተኛ ዙር...








