“አንዲት ግራር” የሸዋ አናብስት አሻራ!
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ድልና እና ክብር ፣ ጀግንነትና አሸናፊነት ያለጽናት እና ያለመስዋዕትነት ሊሳካ እንደማይችል ቀድመው የተገነዘቡ አርበኞች ውድ ህይወታቸው ሰጥተው ለቅኝ ግዛት ያልተንበረከከች ሀገር አጽንተዋል።
በኢትዮጵያ የአርበኝነት ተጋድሎ ለሀገራቸው ተወልደው፣...
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከድል ሃውልቱ ስር የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ።
ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ እየተከበረ ነው።በዓሉ አራት ኪሎ በሚገኘው የአርበኞች ድል መታሰቢያ ኃውልት በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል ።
"አብሮነት ለጽናትና ድል" በሚል መሪ ሃሳብ...
“ጠላት ተሰበረ፣ ዙፋኑ ከበረ”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብርቱ ጀግኖች ተባበሩ፣ ጠላት ወደ አለበት ሰገሩ፣ እሳት ለብሰው፣ እሳት ጎርሰው ወንዙን ተሻገሩ፣ ብርቱ ክንዶች ጠላታቸውን ሰበሩ፣ ሀገር የደፈረውን ቀጡት፣ መውጫ መግቢያ አሳጡት፣ የመጠባትን መንገድ አስጠፉበት፣ የተወለደበትን ቀን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 82ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 82ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለዐርበኞች ቀን(የድል በዓል) አደረሳችሁ
ኢትዮጵያ የነጻነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ያላት ሀገር ነች። ነጻነታቸውን በምንም...
“አርበኝነት ሀገርን በፍቅር መውደድና ያንንም በተግባር ማሳየት ነው” ሻለቃ ባሻ ስንታየሁ አበበ
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሻለቃ ባሻ ስንታየሁ አበበ ትውልድና ዕድገታቸው ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ላይ እንዳሉ የሶማሊያ ጦር ሀገርን ሲወር 1969 ዓ.ም ወደ ካራማራ ማቅናታቸውን ይናገራሉ፡፡...








