የደጀን ወረዳ በወተት ላም እርባታ ዘርፍ የሥራ እድል እና ከፍተኛ ገቢ እያገኘ መኾኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎዳም ዞን የሚገኘው የደጀን ወረዳ በወተት ላም እርባታ ዘርፍ የሥራ እድል ፈጠራ እና ከፍተኛ ገቢ እያገኘ መኾኑ ተገልጿል።
በደጀን ወረዳ የእንስሳት ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት የእንስሳት እርባታ ባለሙያ አቶ...
በአማራ ክልል መሪዎች በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ እንዲሁም ሰላምን የሚያውኩ ድርጊቶች የሚያወግዝ ሰልፍ በደቡብ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መሪዎች በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ እንዲሁም ሰላምን የሚያውኩ ድርጊቶች የሚያወግዝ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን የተካሄደው።
በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሰልፍ የተለያዩ የኀብረተሰብ...
ከግፉዓን ኢትዮጵያዊያን ጎን የቆሙት “ቡናማው ጭልፊት” በሚል የጀብዱ ስም የሚታወቁት ኮሎኔል ሮቢንሰን ማን ናቸው?
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የነጻነት ዋጋው ስንት ነው!? ነጻነት በምኞትና በፍላጎት የሚመጣ መና አይደለም። በመስዋዕትነት በትግል እና በቆራጥነት በሚደረግ እልህ አስጨራሽ ፍትጊያ እንጅ። ፍትሀዊ ለሆነ ትግል ደግሞ ዘር፣ ቀለም፣ ፆታ፣ሃይማኖት ወይም ሌላ...
የቃሉ ወረዳ እና የሀርቡ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች የአቶ ግርማ የሺጥላን ግድያ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ እና የሀርቡ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች የአቶ ግርማ የሺጥላን ግድያ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ነው። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ መሪን በመግደል የሚቆም ትግል የለም፤ መከላከያ ሰራዊታችን...
እንግሊዛዊቷ የሴት አርበኛ “ወለተ ክርስቶስ!”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሃረጋቸው፣ ውልደታቸው እና እድገታቸው ከወደ አውሮፓ ይመዘዛል፡፡ ወደ አፍሪካዊቷ የነጻነት ተምሳሌት ሀገር ኢትዮጵያ የሳባቸው ታሪክ እና የነጻነት ትግል ነው፡፡ እውቁ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ የነበሩት ልጃቸው ፕሮፌሰር ሪቻርድ...








