“ሚሊዮኖች ጎብኝተውታል፣ ቢሊዮን ብሮች ተገኝቶበታል”
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ4 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ከቱሪዝም ዘርፉ ገቢ መገኘቱን ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡
ድንቁን ምድር ሚሊዮኖች ጎብኝተውታል፣ የገዘፈ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕልና እሴት አይተውበታል፣...
“ባለፉት 9 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል” የሥራና ክህሎት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር አቅዶ ከ2 ነጥብ...
“በ2015/16 ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅደን እየሠራን ነው፡፡” የኦሮሞ ብሔረሰብ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015/16 የሰብል ልማት የምርት ዘመን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል።
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የ2015/16...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጽንፈኛ ኀይሎችን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ መላሽ ወርቃለም በሰላማዊ ስልፉ አማራ ክልልን መሪ አልባ ለማድረግ በሚሠሩ ጽንፈኛ ኀይሎችን በሕግ አግባብ ተጠያቂ እንዲኾኑ መንግሥት በቁርጠኝነት ሊሠራ ይገባል ብለዋል።
ፅንፈኞች በክልሉ...
“ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ600 በላይ ባለሀብቶች ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ የብድር ተጠቃሚ አድገናል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብድር አቅርቦት አለመመቻቸት በሥራቸው ላይ ፈተና እንደኾነባቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ማንሳታቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የካልሚ የዘይት ፋብሪካ እና...








