“በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል በተደረገልን ነጻ የዓይን ቀዶ ሕክምና የዐይን ብርሃናችን በመመለሱ ተደስተናል” ታካሚዎች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተደረገላቸው የዓይን ቀዶ ሕክምና የአይን ብርሃናቸው በመመለሱ መደሰታቸውን በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የዓይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና ያገኙ ታካሚዎች ገለፁ።
ሆስፒታሉ በበኩሉ በዓይን ሞራ ግርዶሽ ለታመሙ ለ1 ሺህ ሰዎች ነጻ የዓይን...
ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶችን በዘመነና በተደራጀ መንገድ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ ህይወት ሪሃብሊቴሽን እና ሪኢንተግሬሽን አሶሴሽን (አህራ) የተባለ ድርጅት ከክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ግጭቶችን አስቀድሞ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
"አህራ" በአማራ ክልል...
“ለአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች መፍትሔው ሕዝባዊ መሠረት ያለው ጠንካራ መዋቅራዊ ዴሞክራሲያዊ ትግል ነው” አወል አሊ...
ባሕርዳር : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ የሚባሉ ጥያቄዎች ያሉበት ሕዝብ ነው፡፡ ጥያቄዎቹ ደግሞ በሚወዳት ሀገሩ በእኩልነት እና በአንድነት መኖርን መሠረት ያደረጉ ናቸው፡፡
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የፍልስፍና መምህሩ...
በኢንጅነር ተረፈ ራሥ ወርቅ የተሰየመ የሳይንስና ፈጠራ ውጤት የሽልማት ሥነ ሥርዓት በሳይንስ ሙዚየም እየተከናወነ...
አዲስ አበባ : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የተለያዩ የፈጠራ ቴክኖሎጂን ባበረከቱትና የዳግማዊ አፄ ምኒልክን የአንኮበር ቤተ-መንግሥት በማደስ ለቱሪዝም አገልግሎት እንዲውል ያደረጉትን ኢንጂነር ተረፈ ራሥ ወርቅ 1ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያን ምክንያት ...
የአማራ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባርና ግብረ ገብነት ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን...
ባሕርዳር : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባርና ግብረ ገብነት ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን የባሕርዳር ከተማ ጣና ሐይቅ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል።
ሥልጠናው ከየካቲት 30/2015 እስከ ሚያዚያ...








