በአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ ዘጠኝ ድልድዮችን በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ እየሠራ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች ላይ በሚገኙ ወንዞች የመሻገሪያ ድልድይ ሳይገነባ በመቆየቱ የማኅበረሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ግንኙነት እንዲቋረጥ ማድረጉን መነሻ በማድረግ በበጀት ዓመቱ 23 ነባርና አዲስ የኮንክሪት ድልድዮች ለማስገንባት ታቅዶ የሥራ...
አንድ ነጥብ አምስት ቢልዮን ብር ያስመዘገቡ 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ተሸጋገሩ።
ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ክህሎት ለተወዳዳሪነት" በሚል መሪ መልዕክት ለ8ኛ ጊዜ የሚካሄደው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ፣ የክህሎት፣ የጥናት እና ምርምር ውድድር ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀምሯል።
የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የከተማ...
“የውበት ሠገነት፣ ተወዳጅ እመቤት”
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቆላው አቀበቱን ወጥቶ የሚያርፍባት፣ የደጋው ቁልቁለቱን ወርዶ የሚገናኝባት፣ የደከመው ብርታት የሚያገኝባት፣ የራበው የሚጎርስባት፣ የጠማው የሚጠጣባት፣ የቀደመ ታሪክ የሚነገርባት፣ ነገሥታቱ የተመላለሱባት፣ አያሌ ታሪኮችን የሠሩባት፣ ለስማቸው ማስታወሻ አሸራቸውን ያስቀመጡባት፣ የውበት...
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ ላይ የዋለ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት መረጃ ሥርዓትን ጠቅላይ...
ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝታቸው የሥራ ስምሪት ሥርዓቱ የዜጎችን የመረጃ አያያዝ ዘመናዊ በማድረግ በዜጎች ላይ ይደርሱ የነበሩ ችግሮችን የሚያስቀር ነው ብለዋል።
በውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት ረገድ የሚኖረው ሚና...
ለምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ 5 ሚሊዮን ኩንታሉ ሀገር ውስጥ ገብቷል።
ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2015/16 የምርት ዘመን ከተገዛው 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ አምስት ሚሊዮን ኩንታሉ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ከአዝመራ ወደቤተ...








