የድምጻዊት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተፈጸመ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የድምጻዊት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ ሥርአት ዛሬ ተፈጽሟል። የድምጻዊቷ የቀብር ሥነ ሥርዓት ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት ተፈፅሟል። ድምፃዊቷ ከግማሽ ክፍለዘመን በላይ በዓለማዊ ሙዚቃና በመንፈሳዊ መዝሙሮች ሀገሯንና...

የፃግብጅ ወረዳን ከሰቆጣ ጋር የሚያገናኘው ብቸኛው ድልድይ በመፍረሱ የወረዳው ነዋሪዎች ችግር ላይ መውደቃቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት በትላልቅ ድልድዮች ላይ ጉዳት መድረሱ  ይታወሳል። በሰሜን ወሎ የሚገኘው የአልውኃ ድልድይ፣ እብናትና  ደሃናን የሚያገናኘው  የተከዜ ድልድይ፣  ሰቆጣና  ኮረምን እንዲሁም  ሰቆጣና ፃግብጅን የሚያገናኙት የጥራሪ  ድልድዮችን ...

የቴክኖሎጅ ትውውቅ እና ሽግግር ዓውደ ጥናት የድርጊት መርኃ ግብር በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር  የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው ዓውደ ጥናት የተለያዩ የቴክኖሎጅ ሽግግርን የሚያሳዩ የፈጠራ ውጤቶች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር...

በ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 27 ሺህ 652 ሄክታር መሬት በደን እንደሚሸፈን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 27 ሺህ 582 ሄክታር መሬት በደን እንደሚሸፈን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገልጿል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አቶ ፈንታሁን ቸኮል የበጋ አፈር እና...

 “ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ ሕዝቦች በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሕዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣...