የጣና ሐይቅ የዓሣ ምርት እንዲጨምር ሕገደንቦችን መተግበር እንደሚገባ የአማራ ክልል እንሥሣትና ዓሣ ሃብት ልማት...
ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ35 እስከ 40 ሺህ ቶን እምቅ የዓሣ ምርት ውስጥ 20 ሺህ ቶን የሚኾነው ከጣና ሐይቅ እንደሚገኝ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ ይሁንና ጣና ሐይቅ የስፋቱን ያክል ከፍተኛ የዓሣ ምርት...
የካንሰር በሽታን መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምርና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት የአፍሪካ ሀገራትን ያካተተ የካንሰር በሽታን መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምርና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ይፋ ተደርጓል።
ኢትዮጵያ ጥምረቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አማካኝነት እንደምትመራው ተገልጿል።
የአፍሪካ...
አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ፡፡
ውይይቱ በሁለትዮሽ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ...
“የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቅቆ አገልግሎት እንዲሰጥ የምናደርገውን ክትትል አጠናክረን እንቀጥላለን”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በዛሬ እለት የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ቀሪ የግንባታ ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ተመልክተዋል።
በመረሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ አቶ...
“ሕዝቡ የሠላሙ ዘብ እንደሚኾን በተግባር አረጋግጧል” የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር የሚገኙ ወረዳዎች መንግሥት እያከናወነ ያለውን የሕግ ማስከበር ተግባር እንደሚደግፉ አደባባይ በመውጣት ገልጸዋል፡፡
በተለያዩ የደቡብ ጎንደር ዞን ወረዳዎች በተከናወነው የአደባባይ ላይ ድጋፍ መንግሥት ሕግን በማስከበር ሕዝቡ የሰጠውን ዝቅተኛ...








