“የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየመከረ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከፍተኛ እና የመካከለኛ መሪዎች ኮንፈረስ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ የኮንፈረንሱን ውሎ አስመልክተው የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸው ኮንፈረንሱ...

የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ከተማዋን ከድንገተኛ አደጋ በመጠበቅ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ከገባ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የማኅበረሰብ አገልግሎቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶም ለሀገር ራስ ምታት የኾነዉን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት...

“ውስን የኾነውን የበጀት ሀብት ይበልጥ ጥቅም በሚሠጡ ተግባራት ላይ በማዋል የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል”...

ባሕርዳር : ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የዓመቱን በጀት በአግባቡ እየተጠቀመበት እንደኾነ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የበጀት ዝግጅት እና አሥተዳዳር ዳይሬክተር ሙሉሰው አይቸው የአማራ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ ያቀደውን 95 ነጥብ 3...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

ባሕርዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ መልእክት በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ አባላቶቹ ለሀገሪቱ የጀርባ አጥንት የኾነውን የግብርና ዘርፍ ለማዘመን እና የአርሶ አደሩን...

“የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ይሰጣል” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕርዳር : ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ...