የተከዜ ድልድይ ዳግም ለነዋሪዎች ስጋት መኾኑን የሰሃላ ሰየምት ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሃላ ሰየምት ወረዳን ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና ከተማ ሰቆጣ የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ ከፈረሰ ሦሥት ዓመታትን አስቆጥሯል። ከዚህ በፊትም የድልድዩን ግንባታ ክረምት ሳይገባ ለአገልግሎት ክፍት...

“የክልሉን ሕዝብ እና መንግሥት ማኅበራዊ ረፍት የነሱ በርካታ ፈተናዎች እና ጥቃቶች ተፈጽመዋል” ደሴ ጥላሁን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥነ-መንግሥት ታሪክ አያሌ ውጣ ውረዶችን ያስተናገደ እና የተጋፈጠ ሕዝብ ነው፡፡ ለረጅም ዘመናት ማንነቱንም ሆነ ምንነቱን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር አደራጅቶ ሀገር እና ትውልድ ይቀጥል ዘንድ ውድ የሚባሉ...

“በ90 ቀናት ለመገንባት በእቅድ የተያዙ ትምህርት ቤቶች በበርካታ ቦታዎች ግንባታዎቹ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ እየኾኑ...

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አልማ በ90 ቀን የማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ትግበራ ከ7 ሺህ በላይ መማሪያ ክፍሎችን እያስገነባ መኾኑን አስታውቋል፡፡ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የሚተገበረው የአልማ...

ድርጅታዊ ኮንፈረንሱ ውስጣዊ ችግሮችን በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን የሚያመላክት መኾኑን ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ከሀገራዊ ለውጥ ማግስት ተስፋ የተጣለባቸው በርካታ የልማት፣ የዴሞክራሲ እና የመልካም አሥተዳደር ጅምሮች ታይተዋል፡፡ የሕዝብ መሠረታዊ እና ነባር ጥያቄዎች ተለይተው በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር ሠላማዊ ትግል...

“በአምራች ኢንዱስትሪው 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት...

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ...