“የሕዝብን ኅልውና አደጋ በሚፈታተን የጽንፈኝነት አስተሳሰብና ድርጊቶች ላይ ወጥ የሆነ አቋም በመያዝ ፊት ለፊት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በህገ ወጥነት እና በጽንፈኝነት አስተሳሰብና ድርጊቶች ላይ ወጥ የሆነ አቋም በመያዝ ፊት ለፊት መጋፈጥ ይገባል ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ። ከግንቦት 10/2015 ዓ/ም...

“የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ የውስጥ አንድነትን በማጠናከር ሕዝብን የሚመጥን ሥራ መሥራት እንደሚገባ ስምምነት የተደሰበት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ የመሪዎች ኮንፈረንስ በልዩ ልዩ ጉዳዮች መክሮ መጠናቀቁ ይታወሳል። የመሪዎች ኮንፈረንስ በመከረባቸው ጉዳዮች ላይ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር)መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችና ፍላጎቶቹን ለማሳካት እንደ መሪ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ቃል እንገባለን” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ኮንፈረንስ ለቀናት በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ሲመክር ቆይቶ ተጠናቅቋል። የመሪዎች ኮንፈረንስ ለቀናት ከመከረ በኋላ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው...

የምንፈልጋት ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ትሁን?

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያዊያን በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ሂደት ውስጥ ደጋግሞ ፈታኝ የህልውና ችግሮች እና አደጋዎች ሲገጥሟቸው ይስተዋላል፡፡ ችግሮቹ ከቅኝ ግዛት የሐሰት ፕሮፖጋንዳ እና የተሳሳተ ትርክት የሚመነጩ ናቸው ተብሎም ይታሰባል፡፡ ወራሪዋ...

“የአንድነትን ዋጋ፣ ክብርና ገጽታን አለመረዳት ልዩነትን ያሰፋል” የፍልስፍና መምህር ጠና ደዎ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ነጻነታቸውን ያስከበሩባቸው፣ ጠላቶቻቸውን የቀጡባቸው፣ ችግሮቻቸውን የፈቱባቸው፣ ዘመናትን የተሻገሩ እሴቶች አሏቸው፡፡ እሴቶቻቸው የመከራ ቀን መወጣጫ መሰላል እየሆኑ አሻግረዋቸዋል፡፡ በአንዲት ሀገር በአንድ ሠንደቅ ሥር አኑሯቸዋል፡፡ የከበሩ እሴቶቻቸው እና ለእሴቶቻቸው...