ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል።
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው።...
62 በመቶ የክልሉ ወጣቶች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የወጣቶች የክረምት በጎ ፈቃድ ከ5 ሚሊዮን 218 ሺህ በላይ ወጣቶችን በ13 የሥራ መስኮች ለማሰማራት ማቀዱን የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ...
በበአማራ ክልል በበጋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ወጣቶች መሳተፋቸው ተገለጸ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ተሳታፊ መኾናቸውን የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
ላለፉት ስምንት ወራት በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች በነበረው...
በአማራ ክልል በአሲድ የተጠቃን ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኖራ አክሞ ምርታማ ለማድረግ እየተሰራ...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የመኸር ወቅት በአሲድ የተጠቃን 12 ሺህ 500 ሄክታር መሬት በኖራ በማከም ምርታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ አግደው...
የበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የምክር ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት የሚኒስትሮች...








