በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከተተከሉት ችግኞች መካከል 94 በመቶ መጽደቃቸውን ጽሕፈት ቤቱ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት በዘንድሮው የክረምት ወቅት በ10 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ችግኝ ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑንም አስታውቋል፡፡ የውብ ተፈጥሮ ባለቤት፣ የብርቅዬ እንስሳት መገኛ የኾነው...

“በክልሉ በክረምት ወቅት ለመትከል ዝግጁ የኾነ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል” የአማራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከላ ከተዘጋጁት ውስጥ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ችግኞ ሀገር በቀል መኾናቸው ተመላክቷል። በአማራ ክልል የተራቆቱ አካባቢዎችን በሥነ ሕይታዊ ዘዴ የመሸፈን ልምድ እያደገ መጥቷል። በየዓመቱ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ችግኞች ይተከላሉ።...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ተላልፏል።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት መተላለፉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። ሚኒስትሯ የመንግሥትን የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት...

“ሥብራቶቻችን ተፈጥሯዊ ሳይኾኑ ሰው ሰራሽ ናቸውና መታከም ይችላሉ” የደኅንነት ጥናት ተቋም የሥነ-ልቦና አማካሪ ወይዘሮ...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካቶቹ የዓለም ሀገራት የሥነ-መንግሥት ቅርጽ እና ሥርዓት ሳይኖራቸው ኢትዮጵያ ግን የጸና ጠንካራ ሀገረ-መንግሥት የመሰረተች ጥንታዊት ሀገር ናት፡፡ ከሕገ ልቦና እስከ ሕገ ልዕልና፤ ከዘውዳዊ ሥርዓት እስከ ዘመናዊ መንግሥት...

“የኢትዮጵያ መዳኛ ትርክት አብሮነት፣ ወንድማማችነትና በጋራ ሀገርን የመገንባት ትርክት ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የዞንና የከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ወቅታዊ ክልላዊ ሁኔታዎችን መሰረት ያደረገ ውይይት በባሕር ዳር ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ...