“ፖለቲከኞች ከአውዳሚ የፖለቲካ ትግል ስልት በመውጣት ልዩነትን በዲሞክራሲያዊ መንገዶች መታገል ይገባል” የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ከሚሴ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየት የቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ የውይይት ኮንፈረንስ አካሄዷል።
በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ የብሔረሰብ አሥተዳደሩና የወረዳዎች መሪዎች ተሳትፈዋል።
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...
“ትግላችን የእውነትና የፍትሕ በመኾኑ የሕዝባችን ጥያቄዎች ምላሽ እስኪያገኝ በትኩረት እንሠራለን ” የወልቃይት ጠገዴ...
ሁመራ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ)"ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን " በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የዞን ፣ የወረዳና የከተማ አሥተዳደር መሪዎች ኮንፈረስ እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር...
“ሀገር የሚገነባው በትምህርት ቤት ነው።” የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲዩት "የዩኒቨርሲቲዎች እና የኢንዱስትሪዎች ትስስር ለሀገር እድገት" በሚል መሪ መልዕክት 11ኛው ኮተን፣ ቴክስታይል እና አልባሳት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በኮንፈረንሱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት...
የአፍሪካ ኅብረት ምስረታውን ሲያከብር ለአፍሪካውያን ሰላም፣ ደህንነት እና እድገትን ለማምጣት በመትጋት መኾን ይገባዋል...
አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የተመሰረተበትን 60 ኛ ዓመት በኅብረቱ ግቢ እያካሔደ ነው።
በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃማት የጋራ ልማት እና ሰላምን ማምጣት አስቦ የተጀመረው...
ለኢትዮጵያ ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ ፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላጋጠማት ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችገሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ ፓናል ውይይት
በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ በገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ...








