ታሪክ ሕያው ምስክር ነው!

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ቀን እንዲመጣ አንዲት ሀገር በዓለም ሀገራት ጉባኤ ዘንድ ብቻዋን ቆማ ነጻነትን ዘምራለች፤ ስለፍትሕ ሞግታለች፡፡ የአፍሪካዊያን የነጻነት ቀን እውን ይሆን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል...

“የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች በዘላቂነት እንዲፈቱ ሰላማዊ የትግል ስልትን መከተል አማራጭ የሌለው ጉዳይ...

እንጅባራ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን በሚል መሪ ሃሳብ’’ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ በእንጅባራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በወቅታዊ ችግሮችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ በሚመክረው በዚህ...

በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደረሱ ችግሮችን ለመቀልበስና የሕዝቡን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመፍታት ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ...

ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞንና ደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለ3 ቀናት የሚቆይ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞንና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች “ፈተናዎችን...

“የውስጥ አንድነትን በማጠናከርና በመደማመጥ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ መታገል ይገባል” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ600 በላይ የዞንና የወረዳ መሪዎች የተሳተፉበት ድርጅታዊ ጉባኤ እየተካሔደ ነው። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማሪያም ለውጡን በተገቢው መንገድ ለመምራት ቀዳሚው የውስጥ አንድነት ማረጋገጥና ማጠናከር ይገባል ብለዋል። የውስጥ...

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ኾነው እንዲፈቱ አመራሩ በአንድንት አስተሳሰብ መታገልና መሥራት እንደሚያስፈልግ...

ወልድያ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ ጋሻው አስማሜ የማንናትና ወሰን፣ የሕገ መንግሥት መሻሻል፣ በክልሉ ውጭ የሚኖሩ አማራዎች የውክልና ጥያቄ ፣ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ጥያቄዎችና ሌሎች መሰረታዊ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱ በኢትዮጵያዊነት ጥላ...