የደቡብ ጎንደር ዞንና የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ በደብረታቦር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ደብረታቦር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ኮንፈረንሱን ለማካሄድ ያስፈለገበት ምክንያት በተለያዩ ጊዜያት እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን በመወያየት መፍትሄ ለመስጠት መኾኑን ተናግረዋል፡፡
ጽንፈኝነት፣ ሥርዓት አልበኝነትና የማኀበራዊ ሚዲያ...
“ዘመን ባንክ ራሱን በቴክኖሎጂ እያዘመነ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ አሻራውን እያስቀመጠ ነው” የባንኩ ዋና ሥራ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዋና ሥራ አስፈጻሚው ባንኩ በመጭው ቅዳሜ የሚያስመርቀውን ባለ 36 ወለል እና 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበትን ዘመናዊ ሕንፃ ምረቃ እና ባንኩ አሁን የደረሰበትን ደረጃ አስመልክተው መግለጫ...
የአመራሩን አንድነት በማጠናከር የክልሉን ሕዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ባለው...
ጎንደር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የከተማ ፣ የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮችን ያካተተ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጎንደር...
ታሪክ ሕያው ምስክር ነው!
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ቀን እንዲመጣ አንዲት ሀገር በዓለም ሀገራት ጉባኤ ዘንድ ብቻዋን ቆማ ነጻነትን ዘምራለች፤ ስለፍትሕ ሞግታለች፡፡ የአፍሪካዊያን የነጻነት ቀን እውን ይሆን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል...
“የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች በዘላቂነት እንዲፈቱ ሰላማዊ የትግል ስልትን መከተል አማራጭ የሌለው ጉዳይ...
እንጅባራ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን በሚል መሪ ሃሳብ’’ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ በእንጅባራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በወቅታዊ ችግሮችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ በሚመክረው በዚህ...








