በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት 30 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ከታቀደው የገቢ ግብር በ10 ወራት ውስጥ 30 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
በበጀት ዓመቱ የክልሉን...
ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄዷል።
የግብርና ሚኒስቴር እና በሮም...
ክልሎች በመጋዘን የሚገኘውን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሩ በወቅቱ እንዲያደርሱ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች በመጋዘን የሚገኘው ሰባት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሩ በወቅቱ ማድረስ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።
ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2015...
“በቴክኖሎጂ እና ፈጠራ በመታገዝ የ21ኛ ክፍለዘመን የሚጠይቀውን የግብርና ምርት ላይ መድረስ ይገባል” ፕሬዚዳንት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንቷ ለአንድ ወር የሚቆየውን ሳይንስ ሙዚየም አውደ ርእይ ጎብኝተዋል።
አውደ ርእዩ የሁሉም ክልሎች ቀን የተሰየመለት ሲኾን ዛሬ ደግሞ የደቡብ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል ቀን ነው።
በዚህ እለት በሙዚየሙ ተገኝተው...
ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚያስፈልገው የደቅ ደሴት ወደብ ግንባታ ዛሬ መጀመሩን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንፈሳዊ እና ታሪካዊ ጸጋ ከተሰጣቸው የጣና ሐይቅ ገጸ በረከቶች መካከል የደቅ ደሴት አንዷ ነች፡፡ ሙሉ በሙሉ በውኃ ለተከበበችው ደቅ ደሴት ብቸኛው የትራንፖርት አማራጭ የባህር ላይ ትራንስፖርት ነው፡፡...







