የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከዓባይ ባንክ በክልሉ ትራክተርን ጨምሮ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ለማቅረብ ተፈራረመ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ እና በዓባይ ባንክ መካከል የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት፣ አጠቃቀም እና የብድር ሥርዓት መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የብድር ውል ሥምምነቱ ለእርሻ ቴክኖሎጂ ምቹ የኾነውን የክልሉን ግብርና በማዘመን...

“በጤናው ዘርፍ በማኅበረሰቡ አመለካከትና አስተሳሰብ ላይ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤናው ዘርፍ በማኅበረሰቡ ዘንድ የሚሰተዋሉ የአስተሳሰብና የአመለካከት ችግሮች ተገቢውን የጤና አገልግሎት ለመስጠት ተግዳሮት እንደኾኑ ተገልጿል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ መረጃ እንደሚያመለክተው የኅብረተሰቡ የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ከዓመት...

በክልሉ በሚደረገው መልሶ ማቋቋምና ግንባታ በውጭና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ስትራቴጅ እቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ሥራ ከተገባ አንደኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት...

“አቶ ደመቀ በቻይና የነበራቸው ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት እና የባሕል ግንኙነት ያሳደገ ነው” የውጭ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በነበራቸው የቻይና ቆይታ የአማርኛ ትምህርት አሰጣጥ እና የመጽሐፍ ምረቃ ላይም ታድመው እንደነበር ተገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...

በመኸር እርሻ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ...