“አኹን ላይ ተመሳሳይ ክፍተቶች እንዳይኖሩ ከሕገ-መንግሥቱ የዝግጅት ወቅት መማር ይገባል” የሕግ አማካሪ
ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ታሪክ ውስጥ ነባር ሥርዓት ከስሞ አዲስ ሥርዓት የሚፈጠርበት ክስተት ተፈጥሯዊ እስኪመስል ድረስ ተደጋግሞ ተስተውሏል፡፡ በእነዚህ የሀገረ-መንግሥት ለውጦች መካከል የሚከሰቱ ፖለቲካዊ ስብራቶች የሚፈጥሯቸው በርካታ...
2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በዞኑ ለሚገነቡ የመንገድ ሥራዎች 90 ሚሊዮን ብር ከማኅበረሰቡ...
ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን መንገድ መምሪያ ኀላፊ ሳሳው ጌታ እንዳሉት የማኅበረሰቡን የመንገድ ጥያቄ ለመመለስ መንግሥት ከሚያከናውነው የመንገድ ሥራ ባሻገር ባለፉት ዓመታት 51 ቀበሌዎችን በመለየት በማኅበረሰብ ተሳትፎ መንገድ...
በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር በማሳደግ በደም እጥረት ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
"ደም ይለግሱ...
“በአፈር ማዳበሪያ እጥረት ማሳችን ጦም ሊያድር ነው” አርሶ አደሮች
"አንድም ማሳ ጦም አያድርም" ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ በኩል መንግሥት ለላቀ ምርትና ምርታማነት በምርምር የላቁ ግብዓቶችን ከመጠቀም እስከ እርሻ ምካናይዜሽን ግብርናውን እያዘመነ እንደኾነ ይገልጻል።
በሌላ በኩል ደግሞ አርሶ አደሮች...
“ባለውለታዎቻችንን ማመሥገን እና ለቀጣይ መልካምነት ማነሳሳት አስፈላጊ ነው” ትምህርት ሚኒስቴር
👉ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የመመሰጋገኛ እና የመደናነቅ ቀን እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ሚኒስቴር እና በቅን ኢትዮጵያ አማካኝነት "ተማሪ ለሀገር ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የመመሰጋገኛና የመደናነቅ...








