የባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፋይዳቸው የጎላ ነው።

ደሴ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር የባሕል ፍርድ ቤቶች የማስጀመሪያ መርሐግብር በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የባሕላዊ ፍርድ ቤቶች የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት...

የሰላም ጥሪን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ሥልጠና ገቡ።

ደብረ ብርሃን: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ስር በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች በዛሬው ዕለት የተሐድሶ ሥልጠና ጀምረዋል። የክልል እና የዞኑ ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣ የሃይማኖት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጂቡቲ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል" ብለዋል። ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ...

የቆዩበት የትግል መስመር የተሳሳተ እንደነበር የሰላም አማራጭን የተቀበሉ የታጠቁ ኃይሎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በመኳቢያ እና ጎብጎብ ቀጣና በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉትን ታጣቂዎች የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የጸጥታ ኃይሎች፣ የሃይማኖት አባቶች...

በትጥቅ ላይ የቆዩ አካላት ወደ ሰላም መግባታቸውን ቀጥለዋል።

ደብረ ብርሃን: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ሰላም መጥተዋል። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች፣ የመከላከያ...