“የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኮሚሽን

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይንስና ቴክኖሎጅ የፈጠራ ሥራዎችን የሚያሳይ አውደ ርዕይ ተካሂዷል። በአውደ ርዕዩ 140 ተማሪዎችና መምሕራን በግብርና፣ በቴክኖሎጅ፣ በትራንስፖርትና በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የሠሯቸውን የፈጠራ ሥራዎችን አቅርበዋል። የፈጠራ ሥራቸውን ካሳዩት መካከል...

“መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ከመጠበቅ በተጨማሪ ትላልቅ ልማቶችን በመገንባትም እያገለገለ ይገኛል” ሌተናል ጄነራል ደስታ አብቼ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር የሚገኘው የሰሜን ምዕራብ እዝ መቀመጫ በሆነው መኮድ ካምፕ ውስጥ ሲከናወኑ የቆዩ የእድሳት ሥራዎች ዛሬ ተመርቀዋል። ከሥራዎቹ መካከል የሕንጻዎች እድሳት ይገኝበታል። 7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር...

የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተ መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ እና ቻይና በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ሀገራቱ ያልተነኩ እድሎችን አሟጦ ለመጠቀም ካላቸው ፍላጎት አንጻር የወደፊቱ ግንኙነታቸው...

“ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ከ902 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ተለይቶ ለችግኝ መትከያ ዝግጁ ተደርጓል”...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ902 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ተለይቶ ለችግኝ መትከያ ዝግጁ መደረጉን የኢትዮጵያ ደን ልማት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነት ከአራት...

አማራ ባንክ አዲስ የዲጂታል መተግቢያ ለማስጀመር የውል ስምምነት ተፈራረመ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ ለደንበኞቹ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ከጥሬ ገንዘብ ግብይት በቀላለ መልኩ ባሉበት ቦታ መገልገል እንዲችሉ የዲጂታል ሥራዎችንና አገልግሎቶችን ለማስፋት እየሠራ ይገኛል። በንግድ ተቋማት ውስጥ ያሉ ኪው አር (QR)...