የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥትን የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲኾን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የፌዴራል መንግሥት የ2016 በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት...
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት ፈጣን፣ ፍትሐዊ እና ከሕገ ወጦች የጸዳ እንዲኾን...
👉የአፈር ማዳበሪያ ላይ የሚስተዋለውን ሕገ ወጥነት ጨምሮ አጠቃላይ የስርጭት ሂደቱን የሚከታተል ቡድን ተቋቁሟል።
ባሕር ዳር : ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሀገሪቱ ዓመታዊ የሰብል ምርት ውስጥ ከ40 በመቶው በላይ በአማራ ክልል ይመረታል። የክልሉ በርካታ አካባቢዎች ትርፍ...
የተማሪዎችንና የመምህራንን የፈጠራ አቅም ለማሳደግ የሙያ ትምህርት መለማመጃ ማዕከላት በትምህርት ቤቶች እንዲጠናከሩ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተማሪዎችና መምህራን የተሠሩ የፈጠራ ሥራዎችን የሚያሳይ ክልል አቀፍ አውደ ርዕይ ለሦስት ቀናት በባሕር ዳር ተካሂዷል፡፡
በአውደ ርዕዩ 140 ተማሪዎችና መምህራን ተወዳድረው በቀጣይ ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሳተፉ...
በሥራቸው ተወዳድረው አሸናፊ የኾኑ የፈጠራ ሙያተኞች በፌዴራል ደረጃ የሚሸለሙበት ውድድር ሊካሄድ መኾኑን የሥራና ክህሎት...
አዲስ አበባ: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ማሰልጠን፣ መሸለም ፣ ማብቃት በሚል መርህ የሚያካሂደው እና በሁሉም ክልሎች ከወረዳ ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ብሩህ ሀገር አቀፍ የንግድ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ከ200 የክልል ተወዳዳሪዎች...
“የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚመጥን የአሠራር ሥርዓትን መዘርጋት ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ኾኗል” የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻል የሚረዱና ለፖሊሲ ምክረ ሃሳብ የሚሰጡ የጥናት ሰነዶች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ ያለመ መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ...








