“ሁሉም ወገን የመስጅዶችንና የአብያተ ክርስቲያናትን እንዲሁም የአማኞች ክብር፣ ሰላምና ደኅንነትን የመጠበቅና የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም ወገን የመስጅዶችንና የአብያተ ክርስቲያናትን እንዲሁም የአማናኞችን ክብር፣ ሰላምና ደኅንነትን የመጠበቅና የማስጠበቅ ሕጋዊ፣ ሃይማኖታዊና ሞራላዊ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች አሳሰቡ።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...
የፋይናንስ ተቋማት መሬትን ዋስትና በማድረግ አርሶ አደሮችን የብድር ተጠቃሚ ማድርግ እንዳለባቸው የአማራ ክልል መሬት...
ባሕር ዳር : ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያላቸው አርሶ አደሮች መሬታቸውን እንደዋስትና በመጠቀም የብድር አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የሕግ ማዕቀፍ ወጥቶለት ወደ ሥራ ተገብቷል። ይሁን እንጅ አብዛኛዎቹ አበዳሪ...
ሂዩማን ራይትስ ዎች ላወጣው ሪፖርት ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት የተሰጠ ምላሽ
ሂዩማን ራይትስ ዎች የተባለው ድርጅት እ.ኤ.አ. ግንቦት 1/2023 (ግንቦት 24/2015 ዓ.ም) በሀገራችን በአንዳንድ አካባቢዎች ጉልህ የሆኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የሚገልጽ መሰረተ ቢስ ሪፖርት አውጥቷል።
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የነበረው ግጭት በርካታ አካባቢዎችን ለጉዳት ያጋለጠ ቢሆንም...
ኢትዮ ቴሌኮም እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የከተማዋን አገልግሎት አሰጣጥ ማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጋር የአዲስ አበባ ስማርት ሲቲ ፕሮጀክት አካል የኾነ የመሰረተ ልማት ግንባታ ለማካሄድ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡
በስምምነቱ የተገኙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ...
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ወደ 2ሺህ 700 ዜጎች በትራፊክ አደጋ ሕይዎታቸዉ ማለፉን የመንገድ ደኅንነት እና...
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንገድ ደኅንነት እና መድን ፈንድ ለ3ተኛ ጊዜ የሚያካሂደዉን የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ማስጀመሪያ መድረክን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የመንገድ ደኅንነት ጉዳይ ለአንድ አካል የሚሰጥ ሳይኾን ሁሉም በጋራ ሊሠራበት...








