“ውይይቱ በሁለቱ ክልሎች መካከል ሰላምን ለማስፈን መሰረት የጣለ ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራና የትግራይ መስተዳድሮች ውይይት በሁለቱ ክልሎች መካከል ሰላምን ለማስፈን መሰረት የጣለ መሆኑን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ እንደገለጹት፤ በሰሜኑ የሀገሪቱ...
“የትምህርት ቤታችንን ክብር የሚመጥን ውጤት ለማስመዝገብ እየተዘጋጀን ነው” ተማሪዎች
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመኮይ ግርማ ወንድአፍራሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ ከፍተኛ ውጤት ከሚያስመዘግቡ ትምህርት ቤቶች አንዱ ነው፡፡
ይሁን እንጅ በተለያዩ ምክንያቶች በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ...
ለደቡብ ወሎ ዞን የፋይናንስ ተቋማት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የቢሮ መገልገያ ቁሶች...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ የወረዳና ከተማ አስተዳደሮች የፋይናንስ ተቋማት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የቢሮ መገልገያ ቁሶችን ድጋፍ አድርጓል።
በጦርነቱ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዛሬ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መረጃ እንዳመለከተው የተቋሙ አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎችን ወይም ዋሌቶችን በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገ ወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል...
ተፈናቅለው ለተመለሱ የአብርገሌ ወረዳ ነዋሪዎች ለእርባታ የሚያገለግሉ እንሰሳት ድጋፍ ተደረገ፡፡
ሰቆጣ: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰሜኑ ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ቆይተው ወደ ቀያቸው ለተመለሱ ለ32 የአብርገሌ ወረዳ አርሶ አደሮች ለእርባታ የሚያገለግሉ የፍየል ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፍ የተደረገው ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ...








