በጦርነት ለተጎዱ ከአራት ሺህ በላይ አርሶአደሮች የምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኤስ.ኤን.ቪ. የተባለ የኔዘርላንድ ግብረሰናይ ድርጅት በአማራና በትግራይ ክልሎች በጦርነት ለተጎዱ አከባቢዎች አራት ሺ 400 አርሶ አደሮች የሽንኩርት ምርጥ ዘር ድጋፍ አድርጓል፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ አማካሪ አቶ...
“የባሕር ዳር ጢስ ዓባይ መንገድ ፕሮጀክትን እስከ መስከረም 30 /2017 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ጢስ ዓባይ እየተገነባ ያለውን ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር የባሕር ዳር አካባቢ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡...
“የሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ካለፈው ዓመት የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየሠራን ነው” የምሥራቅ ጎጃም...
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)መምሪያው የ2015 የትምህርት ዘመን ክልል አቀፍና ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥን ስኬታማ ለማድረግ ያለመ የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደብረ ማርቆስ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
በዚሁ መድረክ የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ፋብሪካዎች ተሠርቀው የሚመጡ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ ብረቶችን ባለመግዛት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸመውን ስርቆት ለመከላከል ባለ ድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ ጥሪ አቀረቡ።
ሥራ...
“የሌሎችን የማይፈልግ የራሱንም የማይሰጥ ሕዝብ ከምንም በላይ ለፍትሕ እና ለሕግ የበላይነት ምቹ ነው” የሕግ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግሥት አሥተዳደር ታሪክ እና እሳቤ ለብዙ ዘመናት በዘለቀው ዘውዳዊው ሥርዓት ጅማሮዎች ቢኖሩትም ለዘመናት የዘለቀው የዘውዳዊው ሥርዓት አክትሞ የደርግ መንግሥት መንበረ መንግሥቱን ሲቆጣጠር መሠረቱ መጣሉን የተለያዩ ጸሐፍት...








