ክረምቱን ተከትሎ የሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል ኀብረተሰቡ ተሳታፊ እንዲኾን የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢኒስትቲዩት በክረምት የሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎችን አስመልክቶ የጥንቃቄ መልዕክቶችን አስተላልፏል። የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ክረምቱን ተከትሎ በሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎች ጉዳት...

ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ቀያቸው የተመለሱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኸምራ ብሔረስብ አሥተዳደር ከመጠለያ ወደ ቀያቸው የተመለሱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል፡፡ በነበረው የወረራ ጦርነት ሕይዎት ጠፍቷል፣ ሀብትና ንብረታቸውን አጥተዋል፤ ከቀያቸውም ተፈናቅለው ኖረዋል፡፡ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ከሞቀ...

“ሕገ-ወጥነት በክልሉ የገቢ አሰባሰብ ሥራ ላይ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያደረሰ ነው” ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የገቢ ግብር አሰባሰብ ሥራ ላይ ሕገ-ወጥነት ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያደረሰ እንደኾነ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የግብር፣ ትምህርትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አግማስ ጫኔ እንደሚሉት ሐሰተኛ ደረሰኝ መጠቀም፣...

“በማኅበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን...

አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔር፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ችግሩ በጉልህ ያጠነጠነባቸው ናቸው ብሏል ባለስልጣኑ። የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በማኅበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ሀገራዊ ሪፖርትን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን...

የመንግሥት ግዥና ንብረት አሥተዳደር ኢጅፒ የተባለ የግዥ፣ የጨረታ፣ የግብይትና ክፍያ መፈጸሚያ ሶፍትዌር አበልጽጎ ሥራ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ግዥና ንብረት አሥተዳደር አበልጽጎ ወደ ሥራ ያስገባው ኢጅፒ የተባለው የግዥ፣ የጨረታ፣ የግብይትና ክፍያ መፈጸሚያ ሶፍትዌር ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ያስችላል ተብሏል። ወጪን ለመቆጠብም ምቹ መንገድ እንደኾነ የመንግሥት ግዥና...