“170 ሺህ የሚጠጉ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን ይወስዳሉ” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራት ችግርና የፈተና አሰጣጡ በራሱ በተደጋጋሚ የስጋት ምንጭ መኾን ተዳምሮ በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ላይ ተግዳሮት ከኾነ ዓመታትን ተሻግሯል። መንግሥት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከትምህርት ሥርዓቱ እስከ የፈተና ሕግና ሥርዓትን...

የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን በአረንጓዴ አሻራ እንከላከል በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን በአረንጓዴ አሻራ እንከላከል በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም...

ፀደይ ባንክ ኢንተርፕራይዞችን በፋይናንስ እና በሥልጠና ለመደገፍ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ እንደሚሠራ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለዉን ስምምነት ፈጽሟል። የጸደይ ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መኮንን የለዉምወሰን የተደረገዉ ስምምነት ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ የሚያስችል እንደኾነ ተናግረዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንተርፕራይዞች...

“አረንጓዴ አሻራችን ኢትዮጵያዊያን ለሀገር የሚጠቅም ሥራ ለመሥራት ቁርጠኛ መኾናችንን ያረጋገጥንበት ነው” የብልጽግና ፓርቲ ምክትል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ጎሃ ቀበሌ በተካሄደው አምስተኛው ክልል አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዋል።...

“በአረንጓዴ አሻራችን ተጨባጭ ለውጥ የምናመጣው በተተከሉ ችግኞች የሕዝብ ተጠቃሚነት ሲረጋገጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

ደብረ ታቦር: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ባዘጋጀው አምስተኛው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ላይ ተገኝተዋል። ዶክተር ይልቃል ሀገራችን "ለምለሚቱ ኢትዮጵያ" እየተባለ...