ገቢ የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ የኀብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን...

ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ገቢዎች መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ ታዛሽወርቅ መስፍን ለአሚኮ እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ ከመደበኛና ከከተማ አገልግሎት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ነበር። እስካሁን ድረስ ከ1...

“ሥራ አጥነት ባይተዋር የሚያደርገው ከሥራ ብቻ አይደለም፣ ከማኀበራዊና ሰብዓዊ ልማትም ጭምር ነው” አቶ አረጋ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወጣቶች የሥራ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። "ብቃት የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት" በባሕር ዳር ከተማ የ2015 ዓ.ም የሥራ ላይ ልምምድ አፈጻጸም ማጠቃለያ እና የ2016...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለማስጀመር ሐዋሳ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለማስጀመር ሐዋሳ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቷ፣ በሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የውሃማ አካላትን ከብክለት ለመጠበቅ የሚከናወን ችግኝ ተከላ...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በ2014 ዓ.ም ከተተከሉ ችግኞች 88 በመቶውን ማጽደቅ እንደተቻለ የፓርኩ ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጽሕፈት ቤቱ ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የጸደቁ ችግኞችን ለባለድርሻ አካላት አስጎብኝቷል። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አዛናው ከፍያለው ጉብኝቱ በ2014 ዓ.ም በፓርኩ ውስጥ የተተከሉ ችግኞች...

ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከፍተኛ የክልል እና የፌደራል የሥራ ኅላፊዎች...

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015 ዓ.ም የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያው ዙር ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ጎሃ ቀበሌ እያካሄደ ነው። በመርሐ...