ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን ለሐጂ ሳዑዲ አረቢያ ገብተዋል፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ረቡዕ ለሚፈጸመው የሐጂ ሥርዓት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን ሳዑዲ አረቢያ ገብተዋል፡፡ በዘንድሮው የሐጂ ሥርዓት ሳዑዲ አረቢያ ከ2 ሚሊዮን በላይ ምዕመናንን ለመቀበል መዘጋጀቷ ተሰምቷል፡፡
የሀገሪቱ የፓስፖርት...
የወጣቶች የሰላም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
አዲስ አበባ: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ስካውት ማኅበርና ከአክሽን ኤይድ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በመኾን ለኢትዮጵያ ሰላም ግንባታ የወጣቶች ሚናን ማሳደግ በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች የሰላም ፌስቲቫልን እያካሄደ ነው፡፡
በፌስቲቫሉ...
በክረምት በጎ ፈቃድ 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዷል።
👉አንድ ሰው 450 ሚሊ ሊትር ደም ሲለግስ የሦስት ሰው ሕይወት ማዳን ይችላል
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአንድ ሳምንት በኋላ ተግባራዊ ማድረግ በሚጀመረው የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሐግብር 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ...
“የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻዎችንና ኅብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ የህዝብ ንቅናቄ ሊያካሄድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሀገር አቀፍ ንቅናቄው ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ...
“ሐጅ – ጉዞ ወደ ጥንታዊው የአሏህ ቤት”
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው የዓለም ማዕዘናት የሚነሱ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐጅ እና ዑምራ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ለመከወን በሳዑዲ አረቢያ ምዕራባዊ ክፍል ወደሚገኘው እስላማዊ ቅዱስ ከተማ - መካ ይጓዛሉ። በመካ ከተማ ሐረም...








