ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጦርነቱ ለተጎዱ በአማራ እና አፋር ክልል ለሚገኙ የህክምና ተቋማት ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጦርነቱ ለተጎዱ በአማራ እና አፋር ክልል ለሚገኙ የህክምና ተቋማት 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ.ር)...

እስከ ቂያማ የምትዘልቀው የዘምዘም ውኃ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ዙሚ ዙሚ” አለቻት ዝም በይ ዝም በይ ማለቷ ነበር፤ ፈስሳ እንዳታልቅባት፡፡ እውነቷን ነው በልመና የተገኘች፣ በንዳድ መካከል የፈለቀች እና ነፍስ አድን ሰማያዊ የአሏህ ስጦታ ናት፡፡ የህጻንን ነፍስ ለመታደግ...

ከፓኪስታን እስከ መካ 4 ሺህ ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ በመጓዝ የሐጅ ጉዞውን ያሳካው ወጣት

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፓኪስታናዊው ወጣት ለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደርሷል። አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ...

የሳዑዲው ንጉሥ ሳልማን 5 ሺህ ለሚጠጉ ሐጃጆች የዒድ አል አድሃ አረፋ ወጪን ሸፈኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሐጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ ምዕመን የተሳተፈበት የዘንድሮው የሐጂ ሥርዓት በቅድስቲቱ ምድር መካ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት...

የዒድ አል ዓድሃ አረፋ በዓል በአፋር እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል ዓድሃ አረፋ በዓል የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ በተገኙበት በሰመራ በድምቀት ተከብሯል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!