የአማራ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የ327 ትራክተሮች ግዥ መፈጸሙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ሊቀርቡ ከታቀዱት 412 ትራክተሮች ውስጥ የ327 ትራክተሮች ግዥ መፈጸሙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ከ327 ትራክተሮች 175 የሚደርሱት ለአርሶ አደሮች መተላለፍ ችለዋል። የባንኮች አሠራር...

“በአማራ፣ በአፋርና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለው ግንኙነት ወደ ቀድሞው መመለስ የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ በአፋርና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለው ግንኙነት ወደ ቀደመ ቦታው እንዲመለስ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ውይይቱ የሶስቱም ክልሎች የሰላምና ፀጥታ እንዲሁም የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችን...

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ ይካሄዳል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የፌደራል መንግሥት የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡትን ምላሽና...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አባላት በባንጃ ወረዳ የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡

እንጂባራ: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል ሀሳብ የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር በባንጃ ወረዳ አርሳ ግምበኻ ቀበሌ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አባላት አካሂደዋል። በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 27ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ።

እንጅባራ: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ በተሰጠው ስልጣንና ተግባር መሠረት የብሔረሰብ አሥተዳደሩን እቅድ አፈፃፀም ከመከታተል ባለፈ የመቆጣጠር፣ የመገምገም እና አቅጣጫ የማስቀመጥ ሥራዎችን በማከናወን ኅብረተሰቡን ፍትሃዊ የልማት...