“ሕዝብ የሚያነሳቸውን የአገልግሎት አሠጣጥ ችግሮች ለመቅረፍ እየሠራን ነው” የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብትና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስፈጻሚ ተቋማትን የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር...

አቶ አህመድ ሽዴ በባሕር ዳር ከተማ የተከናወኑ “የሌማት ቱሩፋት” ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና በባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የሚመራው የፌደራል ፣የክልልና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በባሕር ዳር ከተማ ያለውን የኢንዱስትሪና...

ንጋት ኮርፖሬት ካፒታሉ 16 ቢሊዮን ብር በላይ እንደደረሰ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀትና ፋይናስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው በጠዋት መርሐ ግብሩ የሚከታተላቸውን የልማት ድርጅቶች የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም...

በምርት ዘመኑ በአማራ ክልል 8 ሚሊዮን ኩንታል የሩዝ ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን ግብርና ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/2016 ምርት ዘመን የሩዝ ኩታ ገጠም ዘር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው...

የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋየ (ዶ.ር) በደቡብ ጎንደር ዞን ተገኝተው ችግኝ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ወጅ ቀበሌ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ተካሄዷል። በአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላው የሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋየ ተገኝተው አሻራቸውን አሳርፈዋል። በችግኝ ተከላው...